• የዓለም ዜና፤ የሐምሌ 9 ቀን 2016 ማክሰኞ

  • Jul 16 2024
  • Duración: 10 m
  • Podcast

የዓለም ዜና፤ የሐምሌ 9 ቀን 2016 ማክሰኞ  Por  arte de portada

የዓለም ዜና፤ የሐምሌ 9 ቀን 2016 ማክሰኞ

  • Resumen

  • የዓለም ዜና፤ የሐምሌ 9 ቀን 2016 ሰኞ አርዕስተ ዜና --የዩናይትድ ስቴትሱ ሪፐብሊካን ፓርቲ ዶናልድ ትራምፕን ለፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንዲፎካከሩ በይፋ መረጠ። ትራምፕ በበኩላቸዉ የአንድ ወቅት ተቃዋሚያቸውን ተጣማሪያቸው አድርገው መረጠዋል። --በኬንያ ዛሬ ፕሬዝዳንት ሩቶ ስልጣን እንዲለቁ የሚጠይቁ ተቃዋሚ ሰልፈኞችን ዳግም ፖሊስ በአስለቃሽ ጢስ በተነ። --በሩዋንዳዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ፤ ፖል ካጋሜ በከፍተኛ ድምጽ ማሸነፋቸውን የሃገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ይፋ ባደረገዉ የቅድመ ቆጠራ ዉጤት አስታወቀ። --የሃንጋሪ ጠ/ሚ ቪክቶር ኦርባን የሚያደርጓቸውን አወዛጋቢ ጉዞዎች ተከትሎ የአዉሮጳ ህብረት ምክር ቤት እገዳ አስተላለፈ።
    Más Menos
activate_primeday_promo_in_buybox_DT

Lo que los oyentes dicen sobre የዓለም ዜና፤ የሐምሌ 9 ቀን 2016 ማክሰኞ

Calificaciones medias de los clientes

Reseñas - Selecciona las pestañas a continuación para cambiar el origen de las reseñas.