• DW Amharic የነሐሴ 9 ቀን 2016 የዓለም ዜና

  • Aug 15 2024
  • Duración: 9 m
  • Podcast

DW Amharic የነሐሴ 9 ቀን 2016 የዓለም ዜና

  • Resumen

  • የጋምቤላ ምክር ቤት ዓለሚቱ ኡሞድን በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት የክልል ፕሬዝደንት አድርጎ ሾመ። ከኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር 32 የጭነት ሎኮሞቲቮች 17ቱ አይሰሩም ተባለ። በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ የግብረ-ሠናይ ሠራተኛ ማንነቱ ባልታወቀ ወንጀለኛ ቡድን ተገደሉ። የ15 ዓመቱ ሔመን በቀለ የታይም መጽሔት የዓመቱ ምርጥ ታዳጊ ተብሎ ተመረጠ። የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት የአድሬ የድንበር መሸጋገሪያን ለሦስት ወራት ሊከፍት ነው። በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የጦጣ ፈንጣጣ 548 ሰዎች መግደሉ ተገለጸ። በጋዛ ተኩስ ለማስቆም የታቀደው የዶሐ ድርድር ያለ ሐማስ ተሳትፎ ተጀመረ።
    Más Menos

Lo que los oyentes dicen sobre DW Amharic የነሐሴ 9 ቀን 2016 የዓለም ዜና

Calificaciones medias de los clientes

Reseñas - Selecciona las pestañas a continuación para cambiar el origen de las reseñas.