Episodios

  • የማክሰኞ ሐምሌ 9 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዜና መጽሄት
    20 m
  • የሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    Jul 15 2024
    የዛሬው የዜና መጽሔት። በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አዲስ አስተዳዳሪ መሰየሙ፤ በኦፌኮ ማዕከላዊ ኮሚቴ 3ኛው መደበኛ ስብሰባ የተላለፈው ጥሪ፤ በናይሮቢ ኬንያ፤ የአስክሬን ቁርጥራጮች መገኘትና ሕዝባዊ ተቃዉሞ እንዲሁም ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ባይደን ለአሜሪካውያን ያደረጉት ንግግርና የትራምፕን መልዕክት የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል
    Más Menos
    17 m
  • የሐምሌ 5 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት
    Jul 12 2024
    በአማራ ክልል የኢንተርኔት መቋረጥ ያስከተለዉ መጠነሰፊ ችግር በአፍሪቃዉ ቀንድ አዲስ የፖለቲካ አሰላለፍ በተንታኙ ዓይን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የሥራ እንቅስቃሴ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ውሎ ብሪታንያ፤ ህገወጥ የተባሉትን ስደተኞችን ወደ ርዋንዳ የመመለስ እቅድ ይሰረዛል መባሉ
    Más Menos
    21 m
  • የሐሙስ ሐምሌ 4 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ዜና መጽሄት
    28 m
  • የሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    17 m
  • የሐምሌ 2 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔት
    16 m
  • የሐምሌ 1 ቀን 2024 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    Jul 8 2024
    የታጋች ተማሪ ቤተሰቦች ጭንቀት ሴቶች ላይ የሚደርስ ፆታዊ ጥቃት ይቁም የቀጠለዉ የኢትዮጵያ እና ሶማልያ ዉዝግብ አሸናፊ ያለየበት የፈረንሳዩ የምክር ቤት ምርጫ፤
    Más Menos
    19 m
  • የሰኔ 28፣ 2016 ዜና መፅሔት
    Jul 5 2024
    የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ የሚካሄደውን ጦርነት ለማስቆም እርምጃው እንዲወስድ ጥሪ ቀረበ።----የ “ፈላታዎች” ተጽዕኖ በግብርና ኢንቨስትመንት።---ኢትዮጵያ ውስጥ በታጣቂ ኃይሎች እና በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በሚወሰዱ እርምጃዎች በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሰው የሞት እና የአካል ጉዳት ወይም በሕይወት የመኖር መብት አሳሳቢ ሆኖ ቀጥሏል ተባለ።----ንባብን ባህል ለማድረግ ያለመው የንባብ ፌስቲቫል
    Más Menos
    18 m