• የአርብ ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

  • Aug 9 2024
  • Duración: 10 m
  • Podcast

የአርብ ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

  • Resumen

  • በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ግንደወይን ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ ወንዝ ውስጥ የሰጠሙ ሰዎች አስከሬን የማፈላለግ ስራ መቀጠሉ ተገለፀ። አቶ ጌታቸው ረዳ፤ ህወሓት አካሂዳለሁ ካለው ጠቅላላ ድርጅታዊ ጉባኤ ራሳቸውን ማግለላቸውን አስታወቁ። ሊባኖስ ውስጥ ያለው ሁኔታ የሚባባስ ከሆነ በተለይ ችግር ያለበት አካባቢ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ለማውጣት ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሾፍቱ ከተማ አከባቢ ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ሊያስገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የሱዳን መንግሥት ከአሜሪካ ጋር ለመመካከር የልዑካን ቡድኑን ወደ ጅዳ እንደሚልክ ገለፀ።
    Más Menos

Lo que los oyentes dicen sobre የአርብ ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

Calificaciones medias de los clientes

Reseñas - Selecciona las pestañas a continuación para cambiar el origen de las reseñas.