• የነሐሴ 6 ቀን 2016 የዓለም ዜና

  • Aug 12 2024
  • Duración: 10 m
  • Podcast

የነሐሴ 6 ቀን 2016 የዓለም ዜና

  • Resumen

  • የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት የህወሓት “የሕግ ሰውነት፤ አግባብ ባለው ሕግ እና በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሠራር መሠረት ብቻ እልባት ሊያገኝ የሚገባ ጉዳይ” እንደሆነ አስታወቀ። የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሀገሮቻቸው መካከል የተቀሰቀሰውን ውጥረት ለማብቃት በቱርክ አሸማጋይነት በአንካራ ተገናኙ። በዩጋንዳ በደረሰ የቆሻሻ መደርመስ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 23 ደረሰ። በጋዛ በአስቸኳይ ተኩስ እንዲቆም ጀርመን፣ ፈረንሳይ እና ዩናይትድ ኪንግደም ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ወደ ሩሲያ ግዛት የገቡ የዩክሬን ወታደሮችን የሀገራቸው ጦር እንዲያባርር ትዕዛዝ ሰጡ
    Más Menos

Lo que los oyentes dicen sobre የነሐሴ 6 ቀን 2016 የዓለም ዜና

Calificaciones medias de los clientes

Reseñas - Selecciona las pestañas a continuación para cambiar el origen de las reseñas.