• የሐምሌ 7 ቀን 2016 የዓለም ዜና

  • Jul 14 2024
  • Duración: 7 m
  • Podcast

የሐምሌ 7 ቀን 2016 የዓለም ዜና  Por  arte de portada

የሐምሌ 7 ቀን 2016 የዓለም ዜና

  • Resumen

  • በዶናልድ ትራምፕ ላይ ተኩስ የከፈተው ተጠርጣሪ ተሽከርካሪ ውስጥ ፈንጂዎች መገኘታቸውን የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ። ከግድያ ሙከራ ያመለጡት ትራምፕ አሜሪካውያን በጋራ እንዲቆሙ ጥሪ ሲያቀርቡ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በተፎካካሪያቸው ላይ የተሞከረውን ግድያ አውግዘዋል። እስራኤል በማዕከላዊ ጋዛ በሚገኝ ትምህርት ቤት ላይ ዛሬ እሁድ በፈጸመችው ጥቃት በርካታ ፍልስጤማውያን መገደላቸውን የጋዛ የጤና ሚኒስቴር ባለሥልጣናት አስታወቁ። በጀርመን ባደን ቩተንበርግ ግዛት በምትገኘው ላውትሊንገን ከተማ አንድ ግለሰብ ሁለት ሰዎች ገድሎ ራሱን አጠፋ።
    Más Menos
activate_primeday_promo_in_buybox_DT

Lo que los oyentes dicen sobre የሐምሌ 7 ቀን 2016 የዓለም ዜና

Calificaciones medias de los clientes

Reseñas - Selecciona las pestañas a continuación para cambiar el origen de las reseñas.