• የሰኞ ሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

  • Jul 15 2024
  • Duración: 11 m
  • Podcast

የሰኞ ሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና  Por  arte de portada

የሰኞ ሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

  • Resumen

  • የሰኞ ሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና -በአማራ ክልል ለአንድ ዓመት ያህል ተቋርጦ የቆየው የኢንተርኔት ሞይል ዳታ ትናንት በአንዳንድ ከተሞች አገልግሎት መስጠት መቀጠሉን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የአንዳንድ ከተሞች ነዋሪዎች አገልግሎቱ በተመረጡ ስልኮች ብቻ ነው የሚሰራው ብለዋል። -የኬንያ ፖሊስ በተደጋጋሚ ሰዎችን ሲገድል የነበረና ድርጊቱንም አምኗል ያለውን አ,ረመኔ ማሰሩን አስታወቀ። /አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ዳኛ ባለፈው ቅዳሜ ከግድያ ሙከራ የተረፉት የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዚህ ቀደም ምሥጥራዊ የመንግሥት ሰነዶች በመያዝ የተመሰረተባቸውን ክስ ውድቅ አደረጉ።
    Más Menos
activate_primeday_promo_in_buybox_DT

Lo que los oyentes dicen sobre የሰኞ ሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና

Calificaciones medias de los clientes

Reseñas - Selecciona las pestañas a continuación para cambiar el origen de las reseñas.