• DW Amharic የዓለም ዜና፤ ነሐሴ 2 ቀን 2016 ዓ.ም.ሃሙስ

  • Aug 8 2024
  • Duración: 12 m
  • Podcast

DW Amharic የዓለም ዜና፤ ነሐሴ 2 ቀን 2016 ዓ.ም.ሃሙስ

  • Resumen

  • --የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን “የፕሬዚዳንቱ የሕይወት ዘመን ሽልማት” ተበረከተለት፡፡ --በኢትዮጵያዋ ሶማሌ ክልል በዋቢ ሸቤሌ ወንዝ እስከ ገደፉ ሞልቶ በተከሰተ ጎርፍ ወደ ሦስት ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ከመኖርያ ቀዬያቸው መፈናቀላቸውን የክልሉ ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። --የተለያዩ የኤርትራ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በሥልጣን ላይ ያለውን አምባገነን ያሉትን መንግሥት ለመታገል የጋራ ጥምረት መመስረታቸውን አስታወቁ። --ኬንያ የወጣቶች ተቃውሞ ዛሬ በመዲናዋ ናይሮቢ በርካታ ወጣቶች በተሳተፉበት ዳግም መቀስቀሱ ተነገረ።
    Más Menos

Lo que los oyentes dicen sobre DW Amharic የዓለም ዜና፤ ነሐሴ 2 ቀን 2016 ዓ.ም.ሃሙስ

Calificaciones medias de los clientes

Reseñas - Selecciona las pestañas a continuación para cambiar el origen de las reseñas.