• ክፍል 19 - ውሸቱ ተጋለጠ

  • Sep 22 2009
  • Length: 15 mins
  • Podcast

ክፍል 19 - ውሸቱ ተጋለጠ

  • Summary

  • ምንም እንኳን ክብ የበቆሎ ቆረኖቹን ገበሬዎቹ ቢሆኑም ያደረጉት ኡላሊያ ግን ኡፎዎች ይኖራሉ ብላ ታምናለች። ፓውላና ፊሊፕ የሰፈሩን ነዋሪዎች ሲጠይቁ ስለ ክቡ የበቆሎ ቆረኖች ውሸት ይሰሙና ወደ መጠጥ ቤት ያመራሉ።ፓውላና ፊሊፕ የክቡን የበቆሎ ቆረኖች ውሸት ያረጋግጣሉ። ግን ኡፎዎች ምናልባት ይኑሩ አይኑሩ  እርግጠኛ አይደሉም። ለመሆኑ UFO ሲተነተን ምንድን ነው? ስለዚያ ኡላሊያ ልታብራራ ትችላለች። ይህ ብቻ ሳይሆን ከኡፎዎቹ  አንድ ሳታይ እንደማትቀር እርግጠኛ ነች። በመጨረሻም ሁለቱ ጋዜጠኖች በመንደሩ መጠጥ ቤት የሚገኙትን እንግዶች ስለ ክብ የበቆሎ ቆረኖቹ ውሸት የሚያስቡትን ይጠይቃሉ።  ይህ የመጠጥ ቤቱ እንግዶች ትውስታ ሀላፊ ጊዜን (Präteritum) ለመጠቀም ጥሩ አጋጣሚ ነው። ሀላፊ ጊዜው መደበኛ ያልሆነው የመሆን ግስን unregelmäßige Verb "sein"  ያካትታል በተጨማሪም "können" የሚለው ግስ  በድጋሚ ይብራራል።  ትኩረት መሰጠት የሚገባው ሌላው እንዴት የአንድ ግስ መሰረት የአነባቢ ፊደሎቹን እንደሚለውጥ ነው።
    Show more Show less

What listeners say about ክፍል 19 - ውሸቱ ተጋለጠ

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.