• "የግብፁ መንፈሳዊ ጉዞ የሚካሔደው ከጥቅምት 28 ቀን 2017 እስከ ኅዳር 10 ቀን 2017 ነው" ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ
    Jul 18 2024
    ዶ/ር ተፈሪ በላይነ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ፤ ወደ ግብፅ ስለሚደረገው የመንፈሳዊ ጉዞ ፕሮግራም ሂደት ይናገራሉ።
    Show more Show less
    13 mins
  • "ወደ ገዳማትና አድባራት መሔድ ብዙ ጥቅሞች አሉት፤ በረከቶችን ማግኘት፣ ተቀድሶ መምጣት፣ ያላሰበውን ፀጋም ማግኘት ነው" ሊቀ ትጉሃን ገብረመድኅን መሰሉ
    Jul 18 2024
    ሊቀ ትጉሃን ገብረመድኅን መሰሉ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የፍኖተ ሕይወት ዘማኅበረ ካህናት የመንፈሳዊ ጉዞ አስተባባሪ፤ የግብፅ ጉዞ መሰናዶንና የመንፈሳዊ ጉዞ ትሩፋቶችን አንስተው ያስረዳሉ።
    Show more Show less
    11 mins
  • "የመንፈሳዊው ጉዞ ዓላማ ምዕመናን የቅዱሳን፣ የፃድቃንንና ሰማዕታት ሥፍራዎች ላይ በመሳተፍ፤ ለክብርና ንስሃ እንዲበቁ ነው" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና
    Jul 18 2024
    መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ በፍኖተ ሕይወት ዘማኅበረ ካህናት የመንፈሳዊ ጉዞ አስተባባሪነት ስለተዘጋጀው የ10 ቀናት የግብፅ ጉዞ መንፈሳዊ ተልዕኮ ይናገራሉ።
    Show more Show less
    15 mins
  • #66 What to ask when looking to rent (Med)
    Jul 18 2024
    Learn how to ask questions when looking for a home to rent.
    Show more Show less
    17 mins
  • በእሥራኤል የቦምብ ጥቃት ተጨማሪ 57 ፍልስጤማውያን መገደላቸው ተመለከተ
    Jul 17 2024
    የMH17 ሰለባዎች 10ኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ ተካሔደ
    Show more Show less
    7 mins
  • ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ በሀገር ውስጥ ገንዘብ ለመገበያየት የሁለትዮሽ ስምምነት አደረጉ
    Jul 16 2024
    ለውጭ ሀገር ዜጎች አገልግሎቶችን የሚሰጡ ሆቴሎች ሁሉንም የአገልግሎት ክፍያዎች በዶላር ብቻ እንዲቀበሉ ብሔራዊ ባንክ ትዕዛዝ አስተላለፈ
    Show more Show less
    6 mins
  • How to lodge your tax return in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የግብር ተመላሽዎን እንደምን ማቅረብ እንደሚችሉ
    Jul 16 2024
    In Australia, 30 June marks the end of the financial year and the start of tax time. Knowing your obligations and rebates you qualify for, helps avoid financial penalties and mistakes. Learn what to do if you received family support payments, worked from home, are lodging a tax return for the first time, or need free independent advice. - አውስትራሊያ ውስጥ ጁን 30 የፋይናንስ ዓመት ማክተሚያና የግብር ጊዜ መጀመሪያ ነው። ግዴታዎችዎንና ለግብር ተመላሽ መመዘኛዎችን የሚያሟሉ መሆንዎን ማወቁ ለፋይናንስ ቅጣቶች ላለመዳረግና ስህተቶችን ከመሥራት እንዲድኑ ያግዝዎታል። የቤተሰብ ድጎማ ክፍያዎችን የሚቀበሉ፣ ቤትዎ ሆነው የሚሠሩ፣ የግብር ተመላሽዎን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያቀርቡ ወይም ነፃ ገለልተኛ ምክርን የሚሹ ከሆነ፤ ምን ማድረግ እንዳለብዎት ግንዛቤ ይጨብጡ።
    Show more Show less
    9 mins
  • ሰናይት መብራህቱ፤ የእናት ሚና "ምርጥ አጭር ፊልም" ዳይሬክተርና "ምርጥ ተዋናይት"
    Jul 16 2024
    "Mother's Role" - "የእናት ሚና" ፊልም ፀሐፊ፣ ተዋናይትና ዳይሬክተር ሰናይት መብራህቱ፤ እንደምን ፊልሟ "ምርጥ አጭር ፊልም" ተብሎ እንደተሸለመና እሷም "ምርጥ ተዋናይት" ሆና ለመሸለም እንደበቃች ትናገራለች።
    Show more Show less
    14 mins